bill

ስለኛ

በከፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ፅ/ቤት ተገልጋይ ተኮርና ፈጣን ምላሽ ሰጪ ተለዋዋጭ አደረጃጀት እና አሰራር ያለው ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ በመዘመን ፈጣንና ግልፀኝነት እንዲሁም ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ የተገልጋይን እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን የሚፈታ እንዲሁም የተገልጋይን እርካታ የሚያረጋግጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው !

bill

ተልዕኮ

ፍትሀዊ የሀብት ድልድል እንዲሁም መልካም አስተዳደርን  ማረጋገጥና ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እድገት በማስፈን ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያለን የማህበረሰባችን ክፍልን ከድህነት በማላቀቅ አምራችና አትራፊ ሁኖ ማየት እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ብሎም እንደ አህጉር  የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት ነው !

bill

ራዕይ

በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጥናት በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት ግልፀኝነት እና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት እቅድ መረጃ በመዘርጋት የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የህዝብ ቁጥር እድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እዲረጋገጥ ማስቻል ነው!

bill

እሴቶቻችን

⨳ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ 

⨳ የተገልጋይ ፈላጎትን ማርካት

⨳ መቻቻል ባህላችን ማድረግ

⨳ አሳታፊነትን ማስፈን

⨳ ፍትሀዊነትን ሚዛናዊነትን ማረጋገጥ

⨳ ለዩነታች ውበታችን እና አንድነታችን ማድረግ

bill

ዓላም

የሴክተሩን ተልዕኮ ለማሳካት የሚያስችሉ ተግባራትና እስትራቴጂ በወረደው አስተሳሰብ በመምራት በከተማው ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማቶች ላይ እድገት በማምጣት እና መልካም አስተዳደር በማስፈን ህብረተሰቡን በየደረጃው ተጠቃሚ ያደረከ ውጤት እንዲረጋገጥ ማድረግ ነው !

ለኦንላይን አገልግሎት ለመመዝገብ

አገልግሎት ለመጠየቅ

ኦንላይን ተመዝግበው ሊያገኙት የሚፈልጉት አገልግሎት አለዎት...?

አገልግሎት ለመጠየቅ
faq