bill

የከተማና መሬት ዘርፍ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የአገልግሎቶች ብዛት: 25

1 - ለጨረታ አሸናፊዎች ደብዳቤ የማዘጋጀት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 የጨረታ አሸናፊ መሆናቸውን ማረጋገጥ 15 min
2 ባሸነፉበት ዋጋ ቅድመ ክፍያ ማስላት 25 min
3 ደብዳቤውን አዘጋጅቶ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

2 - የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማገድ አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
3 አግዱን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 40 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

3 - ይዞታ ቮይድ የማድረግ አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ዚግጅት መመለት 10 min
የሚወስደው ጊዜ10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

4 - የጨረታ ሊዝ ውል ማዋዋልና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 20 min
2 የሊዝ ቅድመ ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
3 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 1 hr›0 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

5 - አመታዊ የሊዝ ክፍያ ማስከፈል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 የሊዝ ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›30 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

6 - የአፈር ግብር ማስከፈል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአፈር ግብር ክፍያ ማስከፈል 35 min
የሚወስደው ጊዜ55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

7 - ከስታንዳርድ በታች ያለ ቦታ ይዳበልልኝ አገልግሎት

8 - ልዋጭ መሬት ደብዳቤ መስጠት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 መረጃውን መመዝገብ እና ማስረጃ መስጠት 30 min
2 አገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20 min
የሚወስደው ጊዜ50 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

9 - ደንብ 191/2015 ሳይፈቀድ የተያዘ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታ መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 የሊዝ ቅድመ ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 የሊዝ ውል ማዋዋል 40 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›40 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

10 - የነባር/ሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 26 min
3 የሊዝ ውል ማዋዋል 25 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›1 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

11 - የይዞታ መብት የመፍጠርና ይዞታ ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 30 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 2 hr›0 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 4 hr›0 min
4 የሊዝ ውል ማዋውል 4 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ10 hr›30 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

12 - የስመ-ንብረት ዝውውር አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 40 min
2 ተቃዋሚ ካለ ማስታወቂያ ማዘጋጀት 5 dy›0 hr›0 min
3 የቤትና የንብረት ግምት አዘጋጅቶ ለገቢዎች መላክ 1 dy›0 hr›0 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 3 hr›0 min
5 የሊዝ ውል ማዋዋል 3 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ6 dy›6 hr›40 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

13 - የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማንሳት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›0 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 40 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

14 - ለፍርድ ቤትና ለሌሎች ተቋማት ትዛዝ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 1 hr›0 min
2 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማሰከፈል 1 dy›9 hr›20 min
የሚወስደው ጊዜ1 dy›11 hr›10 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

15 - ይዞታ የመክፈል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 4 hr›0 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
4 የሊዝ ውል ማዋዋል 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ5 hr›55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

16 - ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 የመስክ ስራ ማከናወን 3 hr›0 min
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1 hr›20 min
4 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 1 hr›30 min
የሚወስደው ጊዜ6 hr›20 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

17 - እዳና እገዳ ነጻ መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50 min
3 እዳ እገዳ ነጻውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›30 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

18 - የካሳና ምትክ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30 min
2 ህጋዊ ተነሺ ስለመሆኑ ማረጋገጥ 35 min
3 የካሳ፣ ምትክ ቤት ወይም ምትክ ቦታ መቀበያ ምስክር ወረቀት ለባለይዞታው መስጠት 50 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

19 - የድንበር ክርክር መፍታት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 ውሳኔውን ማሳዋቅ 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

20 - የይዞታ ወሰን ይከለልልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 29 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50 min
3 የመስክ ስራ ማከናወን 50 min
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
5 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ3 hr›9 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

21 - ፋይል ይጣራልኝ ጥያቄ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›25 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

22 - የጠፋ የይዞታ ካርታ በጋዜጣ ማሳውጅ

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 41 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 ማስታወቂያ ማውጣት 54 min
የሚወስደው ጊዜ2 hr›5 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

23 - በስማቸው ቤት አለመኖሩን የማጣራት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25 min
3 መረጃውን መዝግቦ ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ55 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

24 - ለካዳስተር መረጃ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10 min
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30 min
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›0 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

25 - የይዞታ ትክክለኛነት ማረጋገጫ የመስጠት አገልግሎት

# የአገልግሎት ስታንዳርዱ ስም ስታንዳርዱ የሚወስደዉ ደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 6 min
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30 min
3 የይዞታ ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሞልቶ መላክ 1 hr›0 min
የሚወስደው ጊዜ1 hr›36 min
አገልግሎት ለመጠየቅ

አገልግሎት ለመጠየቅ
እዚህ ይጫኑ

አገልግሎትን ለመጠየቅና ምላሾችን ለመከታተል ሲመዘገቡ ምላሽ እንሰጦታለን

ባለይዞታ ከሆኑ አሁኑ ይመዝገቡ
እዚህ ይጫኑ

መረጃዎን፣ክፍያዎችን፣ደብዳቤዎችን፣አገልግሎቶችን ባሉበት ሆነው ማየት ይችላሉ

አገልግሎት ለመጠየቅ

ኦንላይን ተመዝግበው ሊያገኙት የሚፈልጉት አገልግሎት አለዎት...?

አገልግሎት ለመጠየቅ
faq