ድጂታል ዋቻን በጋራ እውን እናድርግ!
ለሚጠየቁት ጥያቄዎች ሁሉ መልሶችንም አብረው ይመልከቱ
ወደ ዌብሳይቱ ከገባቹ በኋላ በስተቀኝ በኩል ደምቆ የሚታየው አገልግሎት ይጠይቁ የሚለውም በመጫን ለአገልግሎት መመዝገብ ይችላሉ
ያሎትን የመሬት ይዞታ መረጃ ፋይል ለማየት ቀድመው በመመዝገብ አካውንት ከተረጋገጠ በኋላ ማየት ይችላሉ